በጨለንቆ ከአንድ ቤተሰብ አምስት ሰው ተገደለ

በጨለንቆ ባለፈው ሰኞ በሃገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ቢያንስ 16 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶችም ቆስለዋል። ከተገደሉት ሰዎች አምስቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው። ሳሊ ሃሰን ኢብሮና አብዲ ሳሊ አባትና ልጅ ናቸው ። ሚካኤል አብዲ ሃሰንና ቶፊቅ አብዲ ሃሰን ደግሞ የሳሊ ሃሰን ኢብሮ የወንድማቸው ልጆች ነበሩ ፤ ሌላኛው ሟች አብደላ ኢሳምም ቢሆን የቅርብ ዘመዳቸው ነው። አዲ ሃሰንና ቶፊቅ አሊ … Continue reading በጨለንቆ ከአንድ ቤተሰብ አምስት ሰው ተገደለ